በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

JW LIBRARY

ለiPad፣ ለiPhone እና ለiPod touch ተጠቃሚዎች የሚሆን እገዛ

ለiPad፣ ለiPhone እና ለiPod touch ተጠቃሚዎች የሚሆን እገዛ

JW Library የይሖዋ ምሥክሮች ያዘጋጁት ሕጋዊ አፕሊኬሽን ነው። ይህ አፕሊኬሽን የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዱ መጻሕፍትንና ብሮሹሮችን ይዟል።

 

 

በዚህ ክፍል ውስጥ

JW Library መጠቀም ጀምር​—iOS

በJW Library ላይ ያሉትን ዋና ዋና ገጽታዎች እንደ አይፓድ፣ አይፎን እና አይፖድ ባሉ ተንቀሳቃሽ iOS መሣሪያዎች ላይ መጠቀም የሚቻለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱሶችን ማውረድና መጠቀም​—iOS

በiOS መሣሪያዎች JW Library ላይ መጽሐፍ ቅዱሶችን ማውረድና መጠቀም የሚቻለው እንዴት ነው?​—iOS

የሕትመት ውጤቶችን ማውረድና መጠቀም—iOS

በiOS መሣሪያዎች ላይ በJW Library አፕሊኬሽን የሕትመት ውጤቶችን ማውረድና መጠቀም የሚቻለው እንዴት ነው?

የእልባት አጠቃቀም—iOS

በiOS መሣሪያዎች JW Library ላይ እልባቶችን መጠቀም የሚቻለው እንዴት ነው?

በቅርብ የታዩ የሚለውን ገጽታ መጠቀም—iOS

በiOS መሣሪያዎች ላይ በJW Library አፕሊኬሽን በቅርብ የታዩ የሚለውን ገጽታ መጠቀም የሚቻለው እንዴት ነው?

ለንባብ በሚያመች መንገድ ማስተካከል—iOS

በiOS መሣሪያዎች JW Library አፕሊኬሽን ላይ ጽሑፎችን ለንባብ በሚያመች መንገድ ማስተካከል የሚቻለው እንዴት ነው?

ቃላትን ከመጽሐፍ ቅዱስ ወይም ከጽሑፎች ላይ መፈለግ—iOS

በiOS መሣሪያዎች JW Library ላይ ቃላትን ከመጽሐፍ ቅዱስ፣ ከጽሑፎች ወይም ጠለቅ ብሎ ማስተዋል ከተባለው መጽሐፍ ላይ መፈለግ የሚቻለው እንዴት ነው?

ጽሑፍ ማቅለም—iOS

በiOS መሣሪያዎች JW Library ላይ ጽሑፍ ማቅለም የሚቻለው እንዴት ነው?

ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች—JW Library (iOS)

ብዙ ጊዜ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት ትችላለህ።