በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

“እመኑ”!

“እመኑ”!

ዮሐንስ 14:1

ጠዋት

  • 3:30 ሙዚቃ

  • 3:40 መዝሙር ቁ. 118 እና ጸሎት

  • 3:50 “እመኑ”!—እንዴት እና ለምን?

  • 4:05 ሲምፖዚየም፦ እምነት ያሳዩ ሰዎችን ምሰሉ

    • • ይስሐቅና ርብቃ

    • • አስቴር

    • • ጢሞቴዎስ

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 60 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 “እናምናለን፤ ስለዚህም እንናገራለን”

  • 5:30 የጥምቀት ንግግር

  • 6:00 መዝሙር ቁ. 52

ከሰዓት በኋላ

  • 7:10 ሙዚቃ

  • 7:20 መዝሙር ቁ. 9 እና ጸሎት

  • 7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ‘ሊዋሽ በማይችለው’ አምላክ እመኑ

  • 8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 8:30 መዝሙር ቁ. 54 እና ማስታወቂያዎች

  • 8:40 ሲምፖዚየም፦ በየዕለቱ ‘በእምነት ተመላለሱ’

    • • “ፈጽሞ አትጨነቁ”

    • • “ጊዜያችሁን በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት”

    • • ‘የዓለም ክፍል አትሁኑ’

  • 9:40 “ይሖዋ የእሱ የሆኑትን ያውቃል”

  • 10:15 መዝሙር ቁ. 7 እና ጸሎት