በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 6 2017 | ከሁሉ የላቀው ስጦታ ምንድን ነው?

ምን ይመስልሃል?

በአጽናፈ ዓለም ውስጥ ከሁሉ የላቀውን ስጦታ የሰጠው አካል ማን ነው?

“መልካም ስጦታ ሁሉና ፍጹም ገጸ በረከት ሁሉ ከላይ ነው፤ ይህ የሚወርደው ከሰማይ ብርሃናት አባት [ነው]።”—ያዕቆብ 1:17

ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም፣ ከአምላክ ካገኘናቸው ስጦታዎች ሁሉ ለላቀው ስጦታ አድናቆት እንዲኖረን ይረዳናል።

 

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

“እስከ ዛሬ ከተሰጡኝ ስጦታዎች ሁሉ የሚበልጥ ስጦታ”

ከፍ ተደርገው የሚታዩ ስጦታዎች መስጠት ወይም መቀበል ትፈልጋለህ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ከሁሉ የላቀ ስጦታ ለመስጠት የሚደረግ ጥረት

ለአንድ ሰው ተስማሚ የሆነ ስጦታ ፈልጎ ማግኘት ቀላል አይደለም። ምክንያቱም የስጦታው ዋጋማነት የተመካው ተቀባዩ ለስጦታው በሚኖረው አመለካከት ላይ ነው።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ከሁሉ የላቀው ስጦታ ምንድን ነው?

አምላክ ለሰው ልጆች ከሰጣቸው በርካታ ስጦታዎች መካከል ከሁሉም የላቀ አንድ ስጦታ አለ።

ኢየሱስ ምን ይመስል ነበር?

ባለፉት በርካታ መቶ ዘመናት የኖሩ ስፍር ቁጥር የሌላቸው የሥነ ጥበብ ባለሙያዎች ኢየሱስ ምን ይመስል እንደነበር የሚያሳዩ ሥዕሎችንና ቅርጾችን ሠርተዋል። ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስ የኢየሱስን መልክ በተመለከተ ምን የሚናገረው ነገር አለ?

ስህተትን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ መመልከት

በየትኛውም ዕድሜ ላይ ብንገኝ ወይም ምንም ያህል ተሞክሮ ቢኖረን ሁላችንም ብንሆን ስህተት መሥራታችን አይቀርም። በዚህ ጊዜ ምን ማድረግ ይኖርብናል?

የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች የበዙት ለምንድን ነው?

የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች የተዘጋጁት ለምን እንደሆነ ለማወቅ የሚረዳ ወሳኝ እውነታ።

ክርስቲያኖች ገናን ማክበር አለባቸው?

ኢየሱስን በቅርብ ያውቁት የነበሩት ሐዋርያቱና ደቀ መዛሙርቱ ገናን አክብረዋል?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

ብዙዎች አርማጌዶን የሚለውን ቃል ሲሰሙ ይፈራሉ፤ ግን አርማጌዶን ምንድን ነው?

በተጨማሪም . . .

የይሖዋ ምሥክሮች ገናን የማያከብሩት ለምንድን ነው?

ብዙ ሰዎች የገናን አመጣጥ ቢያውቁም በዓሉን ያከብሩታል። ታዲያ የይሖዋ ምሥክሮች እንዲህ የማያደርጉት ለምንድን ነው?