መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ግንቦት 2024

ይህ እትም ከሐምሌ 8–​ነሐሴ 11, 2024 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 18

መሐሪ በሆነው “የምድር ሁሉ ዳኛ” ተማመኑ!

ከሐምሌ 8-14, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 19

ይሖዋ ወደፊት ስለሚወስዳቸው የፍርድ እርምጃዎች ምን እናውቃለን?

ከሐምሌ 15-21, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 20

በፍቅር ተነሳስታችሁ መስበካችሁን ቀጥሉ!

ከሐምሌ 22-28, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 21

የትዳር ጓደኛ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?

ከሐምሌ 29–​ነሐሴ 4, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 22

በተሳካ ሁኔታ መጠናናት የሚቻለው እንዴት ነው?

ከነሐሴ 5-11, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።