በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትፈልጋለህ?

ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትፈልጋለህ?

አንድ ጠቢብ ሰው እንዲህ ሲል ጽፏል፦ “ጥበብ በጣም አስፈላጊ ነገር ናት፤ ስለዚህ ጥበብን አግኝ፤ ደግሞም ባለህ ነገር ሁሉ ማስተዋልን ለማግኘት ጥረት አድርግ።” (ምሳሌ 4:7) ፈጣሪያችን ጥበብና ማስተዋል እንድናገኝ ይረዳናል፤ ይህም ጥሩ ውሳኔ ለማድረግና ደስተኛ ሕይወት ለመምራት ያስችለናል።

መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለሚገኘው ጥበብ ይበልጥ ማወቅ ትፈልጋለህ? jw.org የተባለውን ድረ ገጽ ተመልከት፤ እዚህ ድረ ገጽ ላይ የሚከተሉትን ነገሮች ታገኛለህ፦

  • መጽሐፍ ቅዱስ

  • ቪዲዮዎች

  • አኒሜሽን ቪዲዮዎች

  • ቃለ መጠይቆች

  • የተለያዩ ርዕሶች

እነዚህን ነገሮች ያለምንም ክፍያ ማግኘት ትችላለህ፤ በሁሉም የዕድሜ ክልል ላይ ለሚገኙና በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ መረጃ ይዘዋል።