በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም ቫለሪ ራቦታ

መጋቢት 29, 2024
ሩሲያ

“ልቤ በፍርሃት አልተሸበረም”

“ልቤ በፍርሃት አልተሸበረም”

በካባሮቭስክ ግዛት የሚገኘው የካባሮቭስክ አውራጃ ፍርድ ቤት በቅርቡ በወንድም ቫለሪ ራቦታ ክስ ላይ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍበት የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።

አጭር መግለጫ

የቫለሪን የእምነት ምሳሌ እናደንቃለን፤ ይሖዋ እሱንም ሆነ ታማኝነታቸውን የሚያስመሠክሩትን አገልጋዮቹን በሙሉ እንደሚጠብቃቸው እምነት አለን።​—መዝሙር 37:28

የክሱ ሂደት

  1. መጋቢት 1, 2022

    የወንጀል ክስ ተመሠረተበት

  2. መጋቢት 3, 2022

    ቤቱ ተፈተሸ። ምርመራ ከተደረገበት በኋላ ጣቢያ እንዲያድር ተደረገ

  3. መጋቢት 5, 2022

    ወደ ማረፊያ ቤት ተላከ

  4. ሰኔ 29, 2022

    ከማረፊያ ቤት ተለቀቀ፤ የቁም እስረኛ ተደረገ

  5. ጥቅምት 7, 2022

    ከቁም እስር ተፈታ፤ የጉዞ ገደቦች ተጣሉበት

  6. ግንቦት 11, 2023

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ