በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

አገልግሎት ለመውጣት መዘጋጀት!

አገልግሎት ለመውጣት መዘጋጀት!

ካሌብ እና ሶፊያ አገልግሎት ለመውጣት እንዲለባብሱ እርዳቸው። ይህን መልመጃ አውርድ

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

አገልግሎት እንውጣ

ሶፊያ አገልግሎት ለመውጣት ዝግጁ ናት? ቪዲዮውን ተመልከት፤እንዲሁም አብረሃት የአገልግሎት ዝግጅት አድርግ።

የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች

የአገልግሎት ቦርሳህን አዘጋጅ!

አገልግሎት ስትወጣ ምን መያዝ አለብህ? ይህ መልመጃ የአገልግሎት ቦርሳህን ለማዘጋጀት ይረዳሃል።

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።