ትምህርት 4፦ መስረቅ መጥፎ ነው
ካሌብ አንድ ነገር መስረቅ ፈልጓል። ከመስረቅ እንዲቆጠብ የረዳው ምንድን ነው?
እነዚህንስ አይተሃቸዋል?
የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች
ካሌብ የሚያነብበው መጽሐፍ ምንድን ነው?
“መስረቅ መጥፎ ነው” የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት። ከዚያም ይህን መልመጃ አትመህ ቀለም ቀባው።
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች
የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች
ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።