በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ኤል ሳልቫዶር

  • ሪዮ ቺላማ፣ ኤል ሳልቫዶር—አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ በተባለው ብሮሹር አማካኝነት ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች መልስ ሲሰጥ

አጭር መረጃ—ኤል ሳልቫዶር

  • 6,582,000—የሕዝብ ብዛት
  • 37,680—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 607—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 176—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ንቁ!

ኤል ሳልቫዶርን እንጎብኝ

“የእሳተ ገሞራዎች አገር” ተብላ በምትጠራው አገር ከሚኖሩት ተግባቢ ሰዎች ጋር ተዋወቅ።

በተጨማሪም ይህን ተመልከት