በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የቤቴል ጉብኝት

ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።

ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።

አውስትራሊያ

የጉብኝት መረጃ

የጉብኝት ቀጠሮ አስይዝ

የጉብኝት ቀጠሮህን ተመልከት ወይም ቀይር

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ

አውደ ርዕይ

ታሪካዊ አውደ ርዕይ። ይህ አውደ ርዕይ በአውስትራሌዢያ የስብከቱ ሥራ ያሳለፈውን ታሪክ ያስቃኛል።

የቪዲዮ ቀረፃ ጉብኝት። በአስጎብኚ በሚሰጠው የጉብኝቱ ክፍል ላይ ጎብኚዎች የኢየሱስ ወንጌል ስለተባለው ቪዲዮ ቀረፃ መቃኘት የሚችሉበት ፕሮግራም ተመቻችቷል። የቀረፃ ሥራውን በማያስተጓጉል መልኩ ከርቀት ሆነው ታሪካዊ ይዘት ያለውን ግዙፍ የቀረፃ ስፍራ ማየት ይችላሉ።

አድራሻ እና የስልክ ቁጥር

አቅጣጫውን ለማግኘት