በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

አምላክን የሚያስደስቱ ባሕርያትን ማዳበር

ጥሩ ሰው መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?

ደስታ የሚያስገኝ መንገድ—ባለን መርካትና ለጋስ መሆን

ብዙዎች ደስታ የሚለካው በሀብት ወይም በንብረት ብዛት እንደሆነ ይሰማቸዋል። በእርግጥ ገንዘብ ወይም ቁሳዊ ንብረት ዘላቂ ደስታ ያስገኛል? ማስረጃዎቹ ምን ይጠቁማሉ?

መስጠት የሚያስገኛቸው ጥቅሞች

መስጠት ለራስህም ሆነ ለሌሎች ጥቅም ያስገኛል። የትብብርና የወዳጅነት መንፈስ እንዲሰፍን ያደርጋል። በመስጠት ደስታ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አመስጋኝነት ምን ይላል?

ይህን ባሕርይ ማዳበር በርካታ ጥቅሞች አሉት። ምን ጥቅሞች እንዳሉትና ይህን ባሕርይ ማዳበር የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

ገርነት—ጥበብ የሚንጸባረቅበት ጎዳና

ሰዎች ተገቢ ያልሆነ ነገር ሲያደርጉብን ስሜታችንን መቆጣጠር ቀላል አይደለም፤ ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ገርነት እንድናሳይ እንድንሆን ያበረታታናል። ታዲያ ይህን መልካም ባሕርይ ለማዳበር ምን ይረዳናል?

ትዕግሥት ማዳበር የሚቻለው እንዴት ነው?

በዚህ ርዕስ ውስጥ የተጠቀሱትን አራት ቀላል መንገዶች አንብበህ ተግባራዊ በማድረግ ትዕግሥት ማጣትንም ሆነ ይህ ባሕርይ የሚያስከትላቸውን መዘዞች ማስወገድ ትችላለህ።

ደስታ የሚያስገኝ መንገድ—ይቅር ባይነት

ተበሳጭቶና ቂም ይዞ የሚቆይ ሰው በሕይወቱ ደስታ የሚያጣ ከመሆኑም ሌላ ጤንነቱ ይጎዳል።

ሐቀኛ መሆን ምን ጥቅም ያስገኛል?

ሐቀኝነት ያለውን ጥቅም በተመለከተ አንዳንዶች የሰጡትን ሐሳብ አንብብ።

ትክክል ወይም ስህተት የሚባል ነገር አሁንም አለ?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው የአምላክ የሥነ ምግባር መሥፈርት በጣም ጠቃሚ መሆኑን የሚያሳዩ ሁለት ምክንያቶችን ተመልከት።

ከሌሎች ጋር ጥሩ ግንኙነት መመሥረት

ጭፍን ጥላቻ—ፍቅር ለማሳየት ጥረት አድርግ

ፍቅር ማሳየት ጭፍን ጥላቻን ለማስወገድ ይረዳል። ይህን ማድረግ የምትችልባቸውን አንዳንድ መንገዶች ተመልከት።

ደስታ የሚያስገኝ መንገድ—ፍቅር

ፍቅር ለደስታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል።

መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ይጠቅማል?—ፍቅር

ፍቅር በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ጊዜ ተጠቅሷል፤ ቃሉ ብዙውን ጊዜ የተሠራበት ግን ተቃራኒ ፆታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚኖረውን የፍቅር ዓይነት ለማመልከት አይደለም።

ደግነት—በአምላክ ዘንድ ውድ የሆነ ባሕርይ

ለሰው ሁሉ ደግነት ማሳየት አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል? አምላክ ደግነት ስለማሳየት ምን አመለካከት አለው?

ጥሩ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ሰው ነው?

ብዙ ሰዎች ጥሩ ጓደኛ ማግኘት አስፈላጊ እንደሆነ ያምናሉ። ጥሩ ጓደኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው? ይህ ርዕስ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ አራት መመሪያዎችን ያብራራል።

በቤተሰብ መካከል ሰላም ማስፈን የሚቻልበት መንገድ

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ጥበብ ያዘለ ምክር ሰላም ለማስፈን ሊረዳ ይችላል? ምክሩን ተግባራዊ ያደረጉ ሰዎች የሰጡትን ሐሳብ እንመልከት።

በነፃ ይቅር በሉ

ይቅር ለማለት የደረሰብንን የስሜት ጉዳት አቅልለን መመልከት ወይም ችላ ብለን ማለፍ ይኖርብናል?

ቁጣን መቆጣጠር የሚቻለው እንዴት ነው?

በቁጣ መገንፈል ጤናን ሊጎዳ ይችላል፤ ቁጣን አምቆ መያዝም ቢሆን ጉዳት ያስከትላል። ታዲያ የትዳር ጓደኛችሁ ሲያናድዳችሁ ምን ማድረግ ትችላላችሁ?