በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትርፍ ጊዜ

መዝናኛ መንፈስህን ሊያነቃቃው ወይም ሊያዝለው ይችላል፤ እንደ ሁኔታው! ትርፍ ጊዜህን ሳታባክን መጠቀምና በትርፍ ሰዓትህ ትርፋማ መሆን የምትችልበትን ሚስጥር ተማር።

የማዳምጠው ሙዚቃ ለውጥ ያመጣል?

ሙዚቃ ኃይል ስላለው የምታዳምጠውን ሙዚቃ በጥበብ መምረጥ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

ስለ ሙዚቃ ምርጫችሁ ተወያዩ

ወላጆችህ ስለ ሙዚቃ ምርጫህ ምን ይሰማቸዋል? አንተስ ወላጆችህ ስለሚያዳምጡት ሙዚቃ ምን ይሰማሃል? የመልመጃ ሣጥኖቹን ተጠቅመህ መልሶቻችሁን ማወዳደር እንዲሁም በመልሶቻችሁ ላይ መወያየት ትችላለህ።

ኤሌክትሮኒክ ጌሞችን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

ከዚህ በፊት ያላሰብከው ጥቅምም ሆነ ጉዳት ሊኖራቸው ይችላል።

የምጫወታቸው ኤሌክትሮኒክ ጌሞች

ይህ የመልመጃ ሣጥን፣ ጌሞችን የምትገመግምበትን መሥፈርት ለማሻሻል ይረዳሃል።

የቪዲዮ ጌሞች፦ እያሸነፍክ ነው እየተሸነፍክ?

የቪዲዮ ጌሞች አዝናኝ ናቸው፤ ግን ጉዳት ሊኖራቸው ይችላል። ጉዳት ሳይደርስብህ አሸናፊ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

ስፖርታዊ ጨዋታዎችን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብሃል?

ስፖርት፣ ተባብሮ የመሥራትና የመግባባት ችሎታን ጨምሮ የተለያዩ ክህሎቶችን እንድታዳብር ይረዳሃል። ሆኖም ስፖርት በሕይወትህ ውስጥ ትልቅ ቦታ ከምትሰጣቸው ነገሮች መካከል አንዱ መሆን ይኖርበታል?

ስፖርታዊ ጨዋታዎችን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

የጨዋታውን ዓይነት፣ የምትጫወትበትን መንገድና በመጫወት የምታሳልፈውን ጊዜ ገምግም።

የጀብደኝነት ድርጊት መፈጸም ምን ጉዳት አለው?

ብዙ ወጣቶች አቅማቸውን የሚፈትን ድርጊት መፈጸም ያስደስታቸዋል፤ አንዳንድ ጊዜ ይህን የሚያደርጉት ሕይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ነው። አንተስ እንዲህ ለማድረግ ትፈተናለህ?

ለመዝናናትና ኃላፊነቶችህን ለመወጣት የምታውለውን ጊዜ ማመጣጠን

“በቅድሚያ ድንጋይ የምትጨምር” ዓይነት ሰው ነህ ወይስ “በቅድሚያ አሸዋ የምትጨምር”?

ጊዜዬን በአግባቡ መጠቀም የምችለው እንዴት ነው?

ውድ የሆነውን ጊዜህን እንዳታባክን ሊረዱህ የሚችሉ አምስት ጠቃሚ ነጥቦች።

ሲደብረኝ ምን ማድረግ እችላለሁ?

ቴክኖሎጂ ከዚህ ስሜት እንድትገላገል ይረዳሃል? አመለካከትህ የሚያመጣው ለውጥስ ይኖራል?

ምትሃታዊ ነገሮች ጉዳት አላቸው?

ብዙ ሰዎች በኮከብ ቆጠራ፣ በጠንቋዮች፣ በቫምፓየሮችና በዞምቢዎች ትኩረታቸው እየተሳበ ነው። እነዚህ ነገሮች አደጋ አላቸው?

ወላጆቼ እንድዝናና የማይፈቅዱልኝ ለምንድን ነው?

ወላጆቼን ሳላስፈቅድ ለመዝናናት ብወጣ ይሻላል? ወይስ የወላጆቼን ፈቃድ ብጠይቅ?