የግንባታ ፕሮጀክቶች

የግንባታ ፕሮጀክቶች

ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር መሥራት

በትላልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር አብሮ መሥራት ምን እንደሚመስል ተመልከት።

የግንባታ ፕሮጀክቶች

ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር መሥራት

በትላልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር አብሮ መሥራት ምን እንደሚመስል ተመልከት።

ቪዲዮ ክሊፕ፦ የይሖዋ ምሥክሮችን ዋና መሥሪያ ቤት ወደ ሌላ አካባቢ ለማዛወር የተነደፈ እቅድ

ዋናው መሥሪያ ቤታችን የሚዛወርበት በሰሜናዊ ኒው ዮርክ የሚገኘው አካባቢ ምን እንደሚመስል ተመልከት።

“ሴቶች በግንባታ ሥራ ላይ ቦታ አላቸው”

ሴቶች እንዲህ ያሉ አስገራሚ ሥራዎችን መሥራታቸው ያስገርምህ ይሆናል።

የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 7 (ከመስከረም 2016 እስከ የካቲት 2017)

በዎርዊክ የሚገኙት ሕንፃዎች በሙሉ አሁን አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። በቢሮዎች እና በአገልግሎት መስጫ ሕንፃዎች ውስጥ ካሉት ሦስት አውደ ርዕዮች ጋር በተያያዘ የተሠራው ሥራ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ከ250 የሚበልጡ ሰዎች ተሳትፎ አድርገዋል።

የብሪታንያ ፎቶ ጋለሪ 2 (ከመስከረም 2015 እስከ ነሐሴ 2016)

የይሖዋ ምሥክር የሆኑ ፈቃደኛ ሠራተኞችና ሌሎች ጊዜያዊ የግንባታ ሠራተኞች መጠነ ሰፊ ለሆነው ለዚህ የቅርንጫፍ ቢሮ የግንባታ ፕሮጀክት ዝግጅት ለማድረግ ሲሉ የግንባታ ቦታውንም ሆነ ዋናውን ድጋፍ ሰጪ ጣቢያ ማዘጋጀት ጀምረዋል።

የዎልኪል ፎቶ ጋለሪ 2 (ከኅዳር 2014 እስከ ኅዳር 2015)

የይሖዋ ምሥክሮች በዎልኪል፣ ኒው ዮርክ የሚገኘውን ቢሯቸውን የማስፋፋት ሥራ በቅርቡ አከናውነው ነበር። ሥራው ኅዳር 30, 2015 ተጠናቋል።

የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 6 (ከመጋቢት እስከ ነሐሴ 2016)

በዎርዊክ፣ ኒው ዮርክ የሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤት የመጨረሻዎቹ ወራት የግንባታ ሂደት።

ከአከራዮች የተላኩ ደብዳቤዎች

አንዳንድ የቤት ባለቤቶች ለይሖዋ ምሥክሮች ቤታቸውን በማከራየታቸው ምን ተሰማቸው?

በዎርዊክ ያገኘናቸው አዲስ ጎረቤቶች

አንዳንድ የዎርዊክ ከተማ ነዋሪዎች የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤት በሚገነባበት ወቅት አብረው ሲሠሩ ያጋጠማቸውን ሲናገሩ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 5 (ከመስከረም 2015 እስከ የካቲት 2016)

በቢሮዎች እና የአገልግሎት መስጫ ሕንፃው ከውስጥና ከውጭ ከተሠሩት ሥራዎች መካከል LED አምፖሎችን መግጠም፣ ብርሃን የሚያሳልፉ መስኮቶችን መግጠም፣ የድንጋይ ንጣፍ እንዲሁም የእግረኛ መንገድ መጠለያ መሥራት ይገኙበታል።

በዎርዊክ ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር አብሮ መሥራት

የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ አንዳንድ የግንባታ ሠራተኞችና የአውቶቡስ አሽከርካሪዎች በይሖዋ ምሥክሮች የግንባታ ፕሮጀክት ላይ ሲካፈሉ ስለተመለከቱት ነገር ምን ብለዋል?

ለአንድ ሚሊዮን የይሖዋ ምሥክሮች የመንግሥት አዳራሾችን መገንባት

የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ሰዎች በአካባቢያቸው የመንግሥት አዳራሽ እንዲገነባ የሚፈልጉት ለምንድን ነው?

የብሪታንያ ፎቶ ጋለሪ 1 (ከጥር እስከ ነሐሴ 2015)

በቼልምስፎርድ፣ ኤሴክስ ከተማ አቅራቢያ የሚከናወነው የብሪታንያ ቅርንጫፍ ቢሮ ግንባታ ሥራ ምን ይመስላል?

የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 4 (ከግንቦት እስከ ነሐሴ 2015)

የመኖሪያ ሕንፃው የግድግዳና የጣሪያ ሥራ ተጠናቋል፤ በሕንፃዎች መካከል የእግረኛ ድልድዮች ተሠርተዋል እንዲሁም አካባቢውን ለማሳመር በርካታ ፕሮጀክቶች ተጀምረዋል።

የፊሊፒንስ ፎቶ ጋለሪ 1 (ከየካቲት 2014 እስከ ግንቦት 2015)

የይሖዋ ምሥክሮች በኬሶን ሲቲ በሚገኘው የፊሊፒንስ ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ የነበሩ ሕንፃዎችን እያደሱና አዳዲስ ሕንፃዎችን እየሠሩ ነው።

የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 2 (ከመስከረም እስከ ታኅሣሥ 2014)

ወደፊት የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤት የሚሆነው ሕንፃ በግንባታ ላይ። 13 ዕቃ ማንሻ ክሬኖች በተመሳሳይ ጊዜና ቦታ አንድ ላይ ይሠራሉ!

የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 3 (ከጥር እስከ ሚያዝያ 2015)

በየካቲት ወር በየዕለቱ 2,500 የሚሆኑ ሠራተኞች በፕሮጀክቱ ላይ ሠርተዋል፤ በየሳምንቱ 500 ገደማ ፈቃደኛ ሠራተኞች ይመጣሉ። ሥራው ምን ያህል እየገሰገሰ እንደሆነ ተመልከት።

የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 1 (ከግንቦት እስከ ነሐሴ 2014)

ከተሽከርካሪዎች ጥገና ሕንፃ፣ ከአስተዳደር ቢሮዎችና ከአገልግሎት መስጫ ሕንፃ እንዲሁም ከመኖሪያ ሕንፃዎች ሐ እና መ ግንባታ ጋር በተያያዘ የተከናወኑትን ሥራዎች ተመልከት።

በናይጄሪያ 3,000 የመንግሥት አዳራሾች ተገነቡ

በናይጄሪያ የመንግሥት አዳራሽ ግንባታ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የተከፈተበትን ወቅት ለማስታወስ አንድ ልዩ ስብሰባ ተካሄዶ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ከ1920 ወዲህ ያለው የአገሪቱ የይሖዋ ምሥክሮች ታሪክ በአጭሩ ተገልጿል።

በዎርዊክ ያሉትን የዱር እንስሳትና የአካባቢውን ሥነ ምሕዳር ጠብቆ ማቆየት

የይሖዋ ምሥክሮች በኒው ዮርክ ስቴት ገጠራማ አካባቢ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት መገንባት ጀምረዋል። ታዲያ ሥነ ምሕዳሩን ጠብቆ ለማቆየት ምን ጥረት እያደረጉ ነው?

በአማዞን ደን ውስጥ ትልቅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተገነባ

አንዳንድ ተሰብሳቢዎች፣ በአዳራሹ ውስጥ በሚካሄድ የወረዳ ወይም የክልል ስብሰባ ላይ ለመገኘት ለሦስት ቀናት በጀልባ መጓዝ ያስፈልጋቸዋል!

የዎርዊክ የግንባታ ሪፖርት ቁ. 2

አዲሱን የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት ፈቃደኛ ሠራተኞች ከተለያዩ ቦታዎች መጥተዋል።

ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች የመንግሥት አዳራሾችን መገንባት

አምስት የበጎ ፈቃደኛ ሠራተኞች ቡድን ሁለት የመንግሥት አዳራሾችን በ28 ቀናት እንዴት እንደገነባ ተመልከት።

አንድ ሺህ የመንግሥት አዳራሾች—ቁጥሩ ገና ይጨምራል!

ይሖዋ ምሥክሮች ልዩ በሆነው የመንግሥት አዳራሽ ግንባታ ሥራ አማካኝነት ፊሊፒንስ ውስጥ ታሪክ ሠርተዋል።