በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሀ7-ለ

የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ አገልግሎቱን ሲጀምር

ጊዜ

ቦታ

ክንውን

ማቴዎስ

ማርቆስ

ሉቃስ

ዮሐንስ

29፣ ጥቅምት ገ.

ዮርዳኖስ ወንዝ፣ ምናልባትም ከዮርዳኖስ ማዶ ያለው ቢታንያ ወይም በዚያ አቅራቢያ

ኢየሱስ ተጠመቀ እንዲሁም ተቀባ፤ ይሖዋ፣ ኢየሱስ ልጁ እንደሆነ ተናገረ፤ እውቅናም ሰጠው

3:13-17

1:9-11

3:21-38

1:32-34

የይሁዳ ምድረ በዳ

በዲያብሎስ ተፈተነ

4:1-11

1:12, 13

4:1-13

 

ከዮርዳኖስ ማዶ ያለው

ቢታንያ መጥምቁ ዮሐንስ ኢየሱስ የአምላክ በግ እንደሆነ ተናገረ፤ የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት ኢየሱስን መከተል ጀመሩ

     

1:15, 29-51

በገሊላ የምትገኘው ቃና፤

ቅፍርናሆም ኢየሱስ በአንድ ሠርግ ላይ ውኃውን ወደ ወይን ጠጅ በመቀየር የመጀመሪያውን ተአምር ፈጸመ፤ ወደ ቅፍርናሆም ሄደ

     

2:1-12

30፣ የፋሲካ በዓል

ኢየሩሳሌም

ቤተ መቅደሱን አጸዳ

     

2:13-25

ከኒቆዲሞስ ጋር ተነጋገረ

     

3:1-21

ይሁዳ፤ ሄኖን

ወደ ይሁዳ ገጠራማ አካባቢ ሄደ፣ ደቀ መዛሙርቱ አጠመቁ፤ ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ የሰጠው የመጨረሻው ምሥክርነት

     

3:22-36

ጥብርያዶስ፤ ይሁዳ

ዮሐንስ ታሰረ፤ ኢየሱስ ወደ ገሊላ ሄደ

4:12; 14:3-5

6:17-20

3:19, 20

4:1-3

በሰማርያ የምትገኘው ሲካር

ኢየሱስ ወደ ገሊላ እየሄደ ሳለ ሳምራውያንን አስተማረ

     

4:4-43

የይሁዳ ምድረ በዳ