በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ሰንጠረዥ

የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት (ዓመተ ዓለም)

የመጽሐፉ ስም

ጸሐፊው

የተጻፈበት ቦታ

ተጽፎ ያለቀበት ጊዜ (ዓ.ዓ.)

የሚሸፍነው ጊዜ (ዓ.ዓ.)

ዘፍጥረት

ሙሴ

ምድረ በዳ

1513

“በመጀመሪያ” እስከ 1657

ዘፀአት

ሙሴ

ምድረ በዳ

1512

1657-1512

ዘሌዋውያን

ሙሴ

ምድረ በዳ

1512

1 ወር (1512)

ዘኁልቁ

ሙሴ

ምድረ በዳና የሞዓብ ሜዳ

1473

1512-1473

ዘዳግም

ሙሴ

የሞዓብ ሜዳ

1473

2 ወር (1473)

ኢያሱ

ኢያሱ

ከነአን

1450 ገ.

1473-1450 ገ.

መሳፍንት

ሳሙኤል

እስራኤል

1100 ገ.

1450 ገ.-1120 ገ.

ሩት

ሳሙኤል

እስራኤል

1090 ገ.

መሳፍንት የገዙባቸው 11 ዓመታት

1 ሳሙኤል

ሳሙኤል፣ ጋድ፣ ናታን

እስራኤል

1078 ገ.

1180 ገ.-1078

2 ሳሙኤል

ጋድ፣ ናታን

እስራኤል

1040 ገ.

1077-1040 ገ.

1 ነገሥት

ኤርምያስ

ይሁዳ

580

1040 ገ.-911

2 ነገሥት

ኤርምያስ

ይሁዳ እና ግብፅ

580

920 ገ.-580

1 ዜና መዋዕል

ዕዝራ

ኢየሩሳሌም (?)

460 ገ.

ከ1 ዜና 9:44 በኋላ: 1077 ገ.-1037

2 ዜና መዋዕል

ዕዝራ

ኢየሩሳሌም (?)

460 ገ.

1037 ገ.-537

ዕዝራ

ዕዝራ

ኢየሩሳሌም

460 ገ.

537-467 ገ.

ነህምያ

ነህምያ

ኢየሩሳሌም

ከ443 በኋላ

456-ከ443 በኋላ

አስቴር

መርዶክዮስ

ሹሻን፣ ኤላም

475 ገ.

493-475 ገ.

ኢዮብ

ሙሴ

ምድረ በዳ

1473 ገ.

በ1657 እና 1473 መካከል ከ140 ዓመት በላይ

መዝሙር

ዳዊትና ሌሎች

 

460 ገ.

 

ምሳሌ

ሰለሞን፣ አጉር፣ ልሙኤል

ኢየሩሳሌም

717 ገ.

 

መክብብ

ሰለሞን

ኢየሩሳሌም

ከ1000 በፊት

 

መኃልየ መኃልይ

ሰለሞን

ኢየሩሳሌም

1020 ገ.

 

ኢሳይያስ

ኢሳይያስ

ኢየሩሳሌም

ከ732 በኋላ

778 ገ.-ከ732 በኋላ

ኤርምያስ

ኤርምያስ

ይሁዳ፤ ግብፅ

580

647-580

ሰቆቃወ

ኤርምያስ

ኢየሩሳሌም አቅራቢያ

607

 

ሕዝቅኤል

ሕዝቅኤል

ባቢሎን

591 ገ.

613-591 ገ.

ዳንኤል

ዳንኤል

ባቢሎን

536 ገ.

618-536 ገ.

ሆሴዕ

ሆሴዕ

ሰማርያ (አውራጃ)

ከ745 በኋላ

ከ804 በፊት- ከ745 በኋላ

ኢዩኤል

ኢዩኤል

ይሁዳ

820 ገ. (?)

 

አሞጽ

አሞጽ

ይሁዳ

804 ገ.

 

አብድዩ

አብድዩ

 

607 ገ.

 

ዮናስ

ዮናስ

 

844 ገ.

 

ሚክያስ

ሚክያስ

ይሁዳ

ከ717 በፊት

777 ገ.-717

ናሆም

ናሆም

ይሁዳ

ከ632 በፊት

 

ዕንባቆም

ዕንባቆም

ይሁዳ

628 ገ. (?)

 

ሶፎንያስ

ሶፎንያስ

ይሁዳ

ከ648 በፊት

 

ሐጌ

ሐጌ

ኢየሩሳሌም

520

112 ቀናት (520)

ዘካርያስ

ዘካርያስ

ኢየሩሳሌም

518

520-518

ሚልክያስ

ሚልክያስ

ኢየሩሳሌም

ከ443 በኋላ

 

የግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት (ዓመተ ምሕረት)

የመጽሐፉ ስም

ጸሐፊው

የተጻፈበት ቦታ

ተጽፎ ያለቀበት ጊዜ (ዓ.ም.)

የሚሸፍነው ጊዜ

ማቴዎስ

ማቴዎስ

ፓለስቲና

41 ገ.

2 ዓ.ዓ.-33 ዓ.ም.

ማርቆስ

ማርቆስ

ሮም

60 ገ.-65

29-33 ዓ.ም.

ሉቃስ

ሉቃስ

ቂሳርያ

56 ገ.-58

3 ዓ.ዓ.-33 ዓ.ም.

ዮሐንስ

ሐዋርያው ዮሐንስ

ኤፌሶን ወይም በአቅራቢያው

98 ገ.

መግቢያውን ሳይጨምር፣ 29-33 ዓ.ም.

የሐዋርያት ሥራ

ሉቃስ

ሮም

61 ገ.

33-61 ዓ.ም. ገ.

ሮም

ጳውሎስ

ቆሮንቶስ

56 ገ.

 

1 ቆሮንቶስ

ጳውሎስ

ኤፌሶን

55 ገ.

 

2 ቆሮንቶስ

ጳውሎስ

መቄዶንያ

55 ገ.

 

ገላትያ

ጳውሎስ

ቆሮንቶስ ወይም የሶርያዋ አንጾኪያ

50-52 ገ.

 

ኤፌሶን

ጳውሎስ

ሮም

60-61 ገ.

 

ፊልጵስዩስ

ጳውሎስ

ሮም

60-61 ገ.

 

ቆላስይስ

ጳውሎስ

ሮም

60-61 ገ.

 

1 ተሰሎንቄ

ጳውሎስ

ቆሮንቶስ

50 ገ.

 

2 ተሰሎንቄ

ጳውሎስ

ቆሮንቶስ

51 ገ.

 

1 ጢሞቴዎስ

ጳውሎስ

መቄዶንያ

61-64 ገ.

 

2 ጢሞቴዎስ

ጳውሎስ

ሮም

65 ገ.

 

ቲቶ

ጳውሎስ

መቄዶንያ (?)

61-64 ገ.

 

ፊልሞና

ጳውሎስ

ሮም

60-61 ገ.

 

ዕብራውያን

ጳውሎስ

ሮም

61 ገ.

 

ያዕቆብ

ያዕቆብ (የኢየሱስ ወንድም)

ኢየሩሳሌም

ከ62 በፊት

 

1 ጴጥሮስ

ጴጥሮስ

ባቢሎን

62-64 ገ.

 

2 ጴጥሮስ

ጴጥሮስ

ባቢሎን (?)

64 ገ.

 

1 ዮሐንስ

ሐዋርያው ዮሐንስ

ኤፌሶን ወይም በአቅራቢያው

98 ገ.

 

2 ዮሐንስ

ሐዋርያው ዮሐንስ

ኤፌሶን ወይም በአቅራቢያው

98 ገ.

 

3 ዮሐንስ

ሐዋርያው ዮሐንስ

ኤፌሶን ወይም በአቅራቢያው

98 ገ.

 

ይሁዳ

ይሁዳ (የኢየሱስ ወንድም)

እስራኤል (?)

65 ገ.

 

ራእይ

ሐዋርያው ዮሐንስ

ጳጥሞስ

96 ገ.

 

[የአንዳንዶቹ መጻሕፍት ጸሐፊዎች ስምና የተጻፉበት ቦታ በእርግጠኝነት አይታወቅም። አብዛኞቹ ዓመታት ከሞላ ጎደል ትክክለኛውን ጊዜ የሚጠቁሙ ሲሆኑ ገ. የሚለው “ገደማ” ማለት ነው።]