በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ማውጣት የሚቻለው እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ማውጣት የሚቻለው እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ዝርዝር a

የመጽሐፉ ስም

ጸሐፊው

ተጽፎ ያለቀበት ጊዜ

ዘፍጥረት

ሙሴ

1513 ዓ.ዓ.

ዘፀአት

ሙሴ

1512 ዓ.ዓ.

ዘሌዋውያን

ሙሴ

1512 ዓ.ዓ.

ዘኁልቁ

ሙሴ

1473 ዓ.ዓ.

ዘዳግም

ሙሴ

1473 ዓ.ዓ.

ኢያሱ

ኢያሱ

1450 ዓ.ዓ. ገደማ

መሳፍንት

ሳሙኤል

1100 ዓ.ዓ. ገደማ

ሩት

ሳሙኤል

1090 ዓ.ዓ. ገደማ

1 ሳሙኤል

ሳሙኤል፤ ጋድ፤ ናታን

1078 ዓ.ዓ. ገደማ

2 ሳሙኤል

ጋድ፤ ናታን

1040 ዓ.ዓ. ገደማ

1 ነገሥት

ኤርምያስ

580 ዓ.ዓ.

2 ነገሥት

ኤርምያስ

580 ዓ.ዓ.

1 ዜና መዋዕል

ዕዝራ

460 ዓ.ዓ. ገደማ

2 ዜና መዋዕል

ዕዝራ

460 ዓ.ዓ. ገደማ

ዕዝራ

ዕዝራ

460 ዓ.ዓ. ገደማ

ነህምያ

ነህምያ

ከ443 ዓ.ዓ. በኋላ

አስቴር

መርዶክዮስ

475 ዓ.ዓ. ገደማ

ኢዮብ

ሙሴ

1473 ዓ.ዓ. ገደማ

መዝሙር

ዳዊትና ሌሎች

460 ዓ.ዓ. ገደማ

ምሳሌ

ሰለሞን፤ አጉር፤ ልሙኤል

717 ዓ.ዓ. ገደማ

መክብብ

ሰለሞን

ከ1000 ዓ.ዓ. በፊት

መኃልየ መኃልይ

ሰለሞን

1020 ዓ.ዓ. ገደማ

ኢሳይያስ

ኢሳይያስ

ከ732 ዓ.ዓ. በኋላ

ኤርምያስ

ኤርምያስ

580 ዓ.ዓ.

ሰቆቃወ

ኤርምያስ

607 ዓ.ዓ.

ሕዝቅኤል

ሕዝቅኤል

591 ዓ.ዓ. ገደማ

ዳንኤል

ዳንኤል

536 ዓ.ዓ. ገደማ

ሆሴዕ

ሆሴዕ

ከ745 ዓ.ዓ. በኋላ

ኢዩኤል

ኢዩኤል

820 ዓ.ዓ. ገደማ (?)

አሞጽ

አሞጽ

804 ዓ.ዓ. ገደማ

አብድዩ

አብድዩ

607 ዓ.ዓ. ገደማ

ዮናስ

ዮናስ

844 ዓ.ዓ. ገደማ

ሚክያስ

ሚክያስ

ከ717 ዓ.ዓ. በፊት

ናሆም

ናሆም

ከ632 ዓ.ዓ. በፊት

ዕንባቆም

ዕንባቆም

628 ዓ.ዓ. ገደማ (?)

ሶፎንያስ

ሶፎንያስ

ከ648 ዓ.ዓ. በፊት

ሐጌ

ሐጌ

520 ዓ.ዓ.

ዘካርያስ

ዘካርያስ

518 ዓ.ዓ.

ሚልክያስ

ሚልክያስ

ከ443 ዓ.ዓ. በኋላ

ማቴዎስ

ማቴዎስ

41 ዓ.ም. ገደማ

ማርቆስ

ማርቆስ

60-65 ዓ.ም. ገደማ

ሉቃስ

ሉቃስ

56-58 ዓ.ም. ገደማ

ዮሐንስ

ሐዋርያው ዮሐንስ

98 ዓ.ም. ገደማ

የሐዋርያት ሥራ

ሉቃስ

61 ዓ.ም. ገደማ

ሮም

ጳውሎስ

56 ዓ.ም. ገደማ

1 ቆሮንቶስ

ጳውሎስ

55 ዓ.ም. ገደማ

2 ቆሮንቶስ

ጳውሎስ

55 ዓ.ም. ገደማ

ገላትያ

ጳውሎስ

50-52 ዓ.ም. ገደማ

ኤፌሶን

ጳውሎስ

60-61 ዓ.ም. ገደማ

ፊልጵስዩስ

ጳውሎስ

60-61 ዓ.ም. ገደማ

ቆላስይስ

ጳውሎስ

60-61 ዓ.ም. ገደማ

1 ተሰሎንቄ

ጳውሎስ

50 ዓ.ም. ገደማ

2 ተሰሎንቄ

ጳውሎስ

51 ዓ.ም. ገደማ

1 ጢሞቴዎስ

ጳውሎስ

61-64 ዓ.ም. ገደማ

2 ጢሞቴዎስ

ጳውሎስ

65 ዓ.ም. ገደማ

ቲቶ

ጳውሎስ

61-64 ዓ.ም. ገደማ

ፊልሞና

ጳውሎስ

60-61 ዓ.ም. ገደማ

ዕብራውያን

ጳውሎስ

61 ዓ.ም. ገደማ

ያዕቆብ

ያዕቆብ (የኢየሱስ ወንድም)

ከ62 ዓ.ም. በፊት

1 ጴጥሮስ

ጴጥሮስ

62-64 ዓ.ም. ገደማ

2 ጴጥሮስ

ጴጥሮስ

64 ዓ.ም. ገደማ

1 ዮሐንስ

ሐዋርያው ዮሐንስ

98 ዓ.ም. ገደማ

2 ዮሐንስ

ሐዋርያው ዮሐንስ

98 ዓ.ም. ገደማ

3 ዮሐንስ

ሐዋርያው ዮሐንስ

98 ዓ.ም. ገደማ

ይሁዳ

ይሁዳ (የኢየሱስ ወንድም)

65 ዓ.ም. ገደማ

ራእይ

ሐዋርያው ዮሐንስ

96 ዓ.ም. ገደማ

ማስታወሻ፦ የአንዳንዶቹ መጻሕፍት ጸሐፊዎች ስምና ተጽፈው ያለቁበት ጊዜ በእርግጠኝነት አይታወቅም። አብዛኞቹ ዓመታት ከሞላ ጎደል ትክክለኛውን ጊዜ ይጠቁማሉ።

a ይህ ዝርዝር አብዛኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች 66ቱን የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት በሚያስቀምጡበት ቅደም ተከተል መሠረት የተዘጋጀ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት በዚህ ቅደም ተከተል እንዲቀመጡ የተደረገው በአራተኛው መቶ ዘመን ዓ.ም. ነው።